ስለ ኬ ክራፍት

ታህሳስ 2006 የተቋቋመ ኬ ክራፍት ብራንድ ዲዛይን ሊሚትድ በዲዛይን፣ በህትመት፣ በኮፒ ምርት በውስጣዊና በውጫዊ የ3 ዲ ፕሮፓስ በብራንድ *** ማስዋቢያና ማስታወቂያ በማደግ ላይ ባሉ ታማኝ ደንበኞቹ መሀል መልካም ዝና አግኝቷል፡፡ ለዚሁ ደግሞ ምክንያቱ እኛ በፈጠራ ሥራ ተካንን ዋጋችን ተመጣጣኝና ግልጽነት የተላበስን በመሆኑ ነው፡፡

web-icons-01

ዲዛይን

web-icons-04

ህትመት

web-icons-02

ብራንዲንግ

web-icons-05

ማስታወቂያ እና ማሳያ

web-icons-03

የችራቻሮ እይታ መፍትሔዎች

gallery1

ጋለሪ

በ ኬ ክራፍት የሚመጡ አገልግሎቶች

በፈጠራ ሥራ የተካኑና ከፍተና ልምድ ባካበቱ ግለሰቦች የተዋቀረው በድናችን ለችርቻሮ እቃዎች ዕድገት በመሸጫ ቦታ ለንግድ ትርኢት ለጊዜያዊነት ቋሚ ኤግዚቢሽን በማስታወቂያ በምግብ ቤቶች ለሪዞርቶች ለካዚኖዎች እና ሌሎች የንግድ ሥራ ቦታዎች ልዩና ያደገ የሚስቡ ዲዛይኖችን በመፍጠር የተካነ ነው፡፡

ከደንበኞች የተወሰኑት